ዶክተር ሳራ / Doctor Sara @[email protected]
70K subscribers - no pronouns :c
ዶ/ር ሳራ ዮሐንስ የቤተሰብ ህክምና ስፔሻሊስት ሀኪም/Family medicine doctor ስትሆ
ዶ/ር ሳራ ዮሐንስ የቤተሰብ ህክምና ስፔሻሊስት ሀኪም/Family medicine doctor ስትሆን በዚህ ቻነል ላይ በጥናት የተደገፉ ጤና መረጃዎች፣የጤና አጠባበቅ ዘዴዎች፣የተለያዩ በሽታዎችን መከላከያ መንገዶች/Preventive medicine፣የማስታገሻ ህክምናና እንክብካቤ/Palliative care advice፣የህጻናት አመጋገብና አስተዳደግ፣ስለአረጋውያን ጤናና እንክብካቤ፣ስለወጣቶች የአእምሮ ጤናና ቅድመና ድህረ ጽንስ ክትትል ዙሪያ አስፈላጊ መረጃዎች ይቀርባሉ።
የህክምና መጀመሪያ ዲግሪ ከሀረማያ ዩኒቨርስቲ፣ሁለተኛ ዲግሪ ደግሞ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አግኝታለች።ሁለት የጥናትና የፕሮጀክት ስራዎችን publish አድርጋለች።
Subscribe በማድረግ እና የደውል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ።
ለወዳጅ ዘመድዎም ያጋሩ።