Ethio Forum ኢትዮ ፎረም @[email protected]
1.1M subscribers - no pronouns :c
ኢትዮ ፎረም፣በኢትዮጵያ የፖለቲካ፣የኢኮኖሚና የዲፕሎማሲ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዥንና የዩ
ኢትዮ ፎረም፣በኢትዮጵያ የፖለቲካ፣የኢኮኖሚና የዲፕሎማሲ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዥንና የዩቱዩብ ፕሮግራም ነው።
ዓላማው ጋዜጠኝነትን መተግበር ብቻ ነው።ግቡ ድምፅ አልባ የሆኑ ዕውነቶችን ድምፅ እንዲኖራቸው አድርጐ ለሕዝብ ማድረስ ነው። መርሁ ምክንያታዊነት ነው!"