Channel Avatar

Habesha property @UCVtO3nu2hItq9TZWJ8-5y0w@youtube.com

11K subscribers - no pronouns :c

More from this channel (soon)


Welcoem to posts!!

in the future - u will be able to do some more stuff here,,,!! like pat catgirl- i mean um yeah... for now u can only see others's posts :c

Habesha property
Posted 1 month ago

መልካም የትንሳኤ በአል ይሁንላችሁ

3 - 0

Habesha property
Posted 1 month ago

8 - 0

Habesha property
Posted 1 month ago

ሰሙነ ሕማማት፦ ዓርብ ስቅለት
********************
ጲላጦስ ግን ንጹህ መሆኑን ተረድቶ ሊፈታው ፈለገ፤ ነገር ግን የአይሁድ ጩኸታቸው ስለበረከተ አሳልፎ ሰጣቸው።

ክርስቶስ በተሰቀለበት ሰዓት ፀሐይ ጠለቀች፤ ከስድስት ሰዓት ጀምሮ እስከ ዘጠኝ ሰዓት ድረስ ምድር ጨለመች፤ ፀሐይ፣ ጨረቃ፣ ከዋክብት ብርሃናቸውን ከለከሉ፤ ምክንያቱም የፈጣሪያቸውን ዕርቃኑን ይሸፍኑ ዘንድ ነበር በማለት ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን ወንጌልን አጣቅሰው ያስተምራሉ።

ዘጠኝ ሰዓት በሆነ ጊዜ ኢየሱስ ክርስቶስ "ኤሎሄ ኤሎሄ ላማ ሰበቅታኒ፤ አምላኬ አምላኬ ለምን ተውከኝ" ብሎ በታላቅ ቃል ተናገረ። ያን ጊዜ አንዱ የአይሁድ ወታደር ሮጦ ኮምጣጣ የሞላበት ዕቃ ተቀምጦ ነበርና በሰፍነግ (ስፖንጅ) አድርጎ ወደ አፉ አቀረበለት።

ኢየሱስም ሆምጣጤውን ከተቀበለ በኋላ ተፈፀመ አለ። እራሱንም አዘንብሎ ነፍሱን አሳልፎ ሰጠ።

13 - 0

Habesha property
Posted 6 months ago

በቅናሽ ዋጋ የምናከራያቸዉን ቤቶች subscribe በማድረግ ይከታተሉ ::

6 - 0

Habesha property
Posted 7 months ago

የሚሸጥ ሆቴል 20 ሚሊየን ካሽ 90ሚሊየን ባንክ አለበት 310 ካሬ 0976210621

9 - 0

Habesha property
Posted 9 months ago

እንኳን ለ 2017አ/ም በሰላም አደረሳችሁ አመቱ የሰላም እና የጤና ያድርግላችሁ 🙏

13 - 1

Habesha property
Posted 1 year ago

guest house for rent bole atlas
3bedroom 2200$
0976210621

5 - 0

Habesha property
Posted 1 year ago

villa for sale ayat 250 msq lrice 30 million

8 - 1